Kishore Kumar Hits

Tsedi - Band Ayregam lyrics

Artist: Tsedi

album: Sew


በአንድ አይረጋም ጎምላልዬ
ገርሞኛል እንደዚህ ያለ
ውበት አለ እንዴ?
አለው የሆነ ደስ የሚል
ያላየሁት እኔ እስከዛሬ
አካሔዱ አያምርም አንጂ
አወራሩ ይማርከኛል
አለው ብዙ የሚወደድ ነገር
እሱ በአንድ አይረጋም እንጂ
የግሌ ባደርገው ያምረኛል
አለው ልጁ የሚወደድ
ብዙ ነገር
አርጎት ሸበላ
ቀልቤን ነሳኝ
ከዚም ከዚያም
እዚም እዛም
(በአንድ አይረጋም ጎምላልዬ)
አይ-አ
አይ-አይ
ገርሞኛል እንደዚህ አምሮ
ቀልቡን ይጣ እንዴ
ሲለኝ ቆንጆ ደስ አልሺኝ
አማላይ ነው ተወጃጅ ባንዴ
አካሔዱ አያምርም አንጂ
አወራሩ ይማርከኛል
አለው ብዙ የሚወደድ ነገር
እሱ በአንድ አይረጋም እንጂ
የግሌ ባደርገው ያምረኛል
አለው ልጁ የሚወደድ
ብዙ ነገር
አርጎት ሸበላ
ቀልቤን ነሳኝ
ከዚም ከዚያም
እዚም እዛም
(በአንድ አይረጋም ጎምላልዬ)
በአባትህ ነው ወይ በእናትህ
ያወጣኸው ይህን ውበት
ከየት አመጣኸው?
አይን የሚሰርቀው ቁመና ፈገግታ
በል ንገረኛ እኔን ተውና
አካሔዱ አያምርም አንጂ
አወራሩ ይማርከኛል
አለው ብዙ የሚወደድ ነገር
እሱ በአንድ አይረጋም እንጂ
የግሌ ባደርገው ያምረኛል
አለው ልጁ የሚወደድ
ብዙ ነገር
አርጎት ሸበላ
ቀልቤን ነሳኝ
ከዚም ከዚያም
እዚም እዛም
በአንድ አይረጋም ጎምላልዬ
አርጎት ሸበላ
ቀልቤን ነሳኝ
(እዚም እዛም)
ከዚም ከዚያም
እዚም እዛም (እዚም እዛም)
በአንድ አይረጋም ጎምላልዬ
አይ-አ
አይ-አይ
በአንድ አይረጋም ጎምላልዬ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists